ሐዋርያት ሥራ 15:34 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሲላስ ግን በዚያ ይኖር ዘንድ ፈቀደ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሲላስ ግን እዚያው ለመቅረት ወሰነ።] አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም [ሲላስ ግን እዚያው መቅረት ፈለገ።] የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሲላስ ግን በዚያ ሊቈይ ወደደ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሲላስ ግን በዚያ ይኖር ዘንድ ፈቀደ። |
እርሱም ወደ አካይያ ማለፍ በፈቀደ ጊዜ፥ ወንድሞቹ አጸናኑት፤ ይቀበሉትም ዘንድ ወደ ደቀ መዛሙርት ጻፉለት፤ በደረሰም ጊዜ አምነው የነበሩትን በጸጋ እጅግ ይጠቅማቸው ነበር፤
ስለ ወንድማችን ስለ አጵሎስ ደግሞ፥ ከወንድሞች ጋር ወደ እናንተ እንዲመጣ አጥብቄ ለምኜው ነበር፤ እርሱ ግን አሁን ለመምጣት አልፈለገም፤ ሲመቸው ግን ይመጣል።