La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




2 ሳሙኤል 23:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የሐራራዊው የሻማ ልጅ፥ የሐራራዊው የሻራር ልጅ አሒአም፤

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

የሃራራዊው የሣማ ልጅ፣ የሃራራዊው የሻራር ልጅ አሒአም፤

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አሮ​ዳ​ዊው ሳም​ናን፥ የሓ​ተ​ራ​ዊው የሶሬ ልጅ አም​ናን፥

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

የአሳን ልጆች፥ ዮናታን፥ አሮዳዊው ሣማ፥

Ver Capítulo



2 ሳሙኤል 23:33
4 Referencias Cruzadas  

ከእርሱም ቀጥሎ የሃራርታዊው የአጌ ልጅ ሻማ ነበር፤ ፍልስጥኤማውያንም ምስር በሞላበት ሌሒ በተባለ ስፍራ አንድ እርሻ ላይ በአንድነት ተሰብስበው ነበር። ሕዝቡም ከፍልስጥኤማውያን ፊት ሸሹ፤


የማዕካታዊው የአሐሰባይ ልጅ ኤሊፌሌጥ፥ የጊሎናዊው የአሒጦፌል ልጅ ኤሊአም፥


ሃሮራዊው ሳሞት፥ ፈሎናዊው ሴሌስ፥


የአሮዳዊው የአራር ልጅ አምናን፥ የኡር ልጅ ኤሊፋል፥