2 ዜና መዋዕል 30:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ጌታም ሕዝቅያስን ሰማው፥ ሕዝቡንም ፈወሰ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እግዚአብሔርም ሕዝቅያስን ሰማው፤ ሕዝቡንም ፈወሰ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እግዚአብሔርም የሕዝቅያስን ጸሎት ሰምቶ ይቅር አላቸው፤ አንዳች ጒዳትም አላደረሰባቸውም። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እግዚአብሔርም ሕዝቅያስን ሰማው፤ ሕዝቡንም አዳናቸው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እግዚአብሔርም ሕዝቅያስን ሰማው፤ ሕዝቡንም ፈወሰ። |
እርሱም፦ “አንተ የጌታ አምላክህን ቃል ብትሰማ፥ በፊቱም ትክክል የሆነውን ብታደርግ፥ ትእዛዙንም ብታደምጥ፥ ሥርዓቱንም ሁሉ ብትጠብቅ፥ በግብፃውያን ላይ ያመጣሁትን በሽታ አላመጣብህም፤ ፈዋሽህ እኔ ጌታ ነኝና” አለ።