Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




2 ዜና መዋዕል 30:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሕዝ​ቅ​ያ​ስን ሰማው፤ ሕዝ​ቡ​ንም አዳ​ና​ቸው።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 እግዚአብሔርም ሕዝቅያስን ሰማው፤ ሕዝቡንም ፈወሰ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 ጌታም ሕዝቅያስን ሰማው፥ ሕዝቡንም ፈወሰ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 እግዚአብሔርም የሕዝቅያስን ጸሎት ሰምቶ ይቅር አላቸው፤ አንዳች ጒዳትም አላደረሰባቸውም።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 እግዚአብሔርም ሕዝቅያስን ሰማው፤ ሕዝቡንም ፈወሰ።

Ver Capítulo Copiar




2 ዜና መዋዕል 30:20
4 Referencias Cruzadas  

ሦራም አብ​ራ​ምን፥ “እነሆ፥ እን​ዳ​ል​ወ​ልድ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዘጋኝ፤ ከእ​ር​ስዋ ትወ​ልድ ዘንድ ወደ አገ​ል​ጋዬ ሂድ” አለ​ችው። አብ​ራ​ምም የሚ​ስ​ቱን የሦ​ራን ቃል ሰማ።


እል​ፍ​ኙን በውኃ የሚ​ሠራ፥ ደመ​ናን መሄ​ጃው የሚ​ያ​ደ​ርግ፥ በነ​ፋስ ክን​ፍም የሚ​ሄድ፥


እር​ሱም፥ “አንተ የአ​ም​ላ​ክ​ህን የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቃል አጥ​ብ​ቀህ ብት​ሰማ፥ በፊ​ቱም መል​ካ​ምን ብታ​ደ​ርግ፥ ትእ​ዛ​ዙ​ንም ብታ​ደ​ምጥ፥ ሥር​ዐ​ቱ​ንም ሁሉ ብት​ጠ​ብቅ፥ በግ​ብ​ፃ​ው​ያን ላይ ያመ​ጣ​ሁ​ትን በሽታ አላ​ደ​ር​ስ​ብ​ህም፤ እኔ ፈዋ​ሽህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ነኝና” አለ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos