ከእነርሱም አንድ ክፉ ዘር ወጣ፤ አንጥዮኩስ አጲፋንዮስ ይባላል፤ የንጉሥ አንጥዮኩስ ልጅ ነው። እርሱ በሮም አስረኛ ሆኖ ከተቀመጠ በኋላ በግሪካውያን መንግሥት ጊዜ በአንድ መቶ ሰባ ሰባተኛ ዓመት ላይ ንጉሥ ሆነ።