Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 1:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በዚያን ጊዜ ከእስራኤል ውስጥ ሕግ አፈራሾች ወጡና ብዙ ሰዎችን አሳሳቱ፥ “ኑ እንሂድና በዙሪያችን ካሉት አሕዛብ ጋር እንስማማ፤ ምክንያቱም ብዙ ክፉ ነገሮች የመጣብን ከእነርሱ በመለየታችን ነው” አሉ። Ver Capítulo |