1 ቆሮንቶስ 16:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ነገር ግን እስከ በዓለ ኀምሳ በኤፌሶን እቆያለሁ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ነገር ግን እስከ በዓለ ዐምሳ በኤፌሶን እቈያለሁ፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ነገር ግን እስከ ጰንጠቆስጤ በዓል በኤፌሶን እቈያለሁ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እስከ በዓለ ኀምሳ በኤፌሶን እቈያለሁ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በኤፌሶን ግን እስከ በዓለ ኀምሳ ድረስ እሰነብታለሁ። |
ነገር ግን ሲሰናበታቸው “የሚመጣውን በዓል በኢየሩሳሌም አደርግ ዘንድ ይገባኛል እግዚአብሔር ቢፈቅድ ግን ወደ እናንተ ደግሞ እመለሳለሁ፤” አላቸው። ከኤፌሶንም በመርከብ ተነሣ።
ጳውሎስ በእስያ እጅግ እንዳይቀመጥ ኤፌሶንን ይተው ዘንድ ቆርጦ ነበርና፤ ቢቻለውም በዓለ ኀምሳን በኢየሩሳሌም ይውል ዘንድ ይቸኩል ነበርና።