ሴት ከወንድ ናት እንጂ ወንድ ከሴት አይደለምና።
ምክንያቱም ሴት ከወንድ ተገኘች እንጂ ወንድ ከሴት አልተገኘም።
ሴት ከወንድ ተገኘች እንጂ ወንድ ከሴት አልተገኘም።
ሴት ከወንድ ተገኝታለችና፤ ወንድ ግን ከሴት የተገኘ አይደለም።
አዳም ቀድሞ ተፈጥሮአልና፤ በኋላም ሔዋን ተፈጠረች።