1 ቆሮንቶስ 11:8 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ምክንያቱም ሴት ከወንድ ተገኘች እንጂ ወንድ ከሴት አልተገኘም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ሴት ከወንድ ናት እንጂ ወንድ ከሴት አይደለምና። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ሴት ከወንድ ተገኘች እንጂ ወንድ ከሴት አልተገኘም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ሴት ከወንድ ተገኝታለችና፤ ወንድ ግን ከሴት የተገኘ አይደለም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ሴት ከወንድ ናት እንጂ ወንድ ከሴት አይደለምና። Ver Capítulo |