1 ዜና መዋዕል 9:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የይሮሐም ልጅ ብኔያ፤ የሚክሪ ልጅ የኦዚ ልጅ ኤላ ነበር፤ የይብንያ ልጅ የራጉኤል ልጅ የሰፋጥያስ ልጅ ሜሱላም ነበር፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም የይሮሐም ልጅ ብኔያ፤ የሚክሪ ልጅ፣ የኦዚ ልጅ ኤላ፤ የይብንያ ልጅ፣ የራጉኤል ልጅ፣ የሰፋጥያ ልጅ ሜሱላም። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የይሮሐም ልጅ ኢያብናአ፤ የሚክሪ ልጅ የኦዚ ልጅ ኤላ፤ የበንያስ ልጅ የራጉኤል ልጅ የሰፋጥያስ ልጅ ሜሱላም፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የይሮሐም ልጅ ብኔያ፤ የሚክሪ ልጅ የኦዚ ልጅ ኤላ፤ የይብንያ ልጅ የራጉኤል ልጅ የሰፋጥያስ ልጅ ሜሱላም፤ |