የሚካም ልጆች ፒቶን፥ ሜሌክ፥ ታሪዓ፥ አካዝ ነበሩ።
የሚካ ወንዶች ልጆች፤ ፒቶን፣ ሜሌክ፣ ታሬዓ፣ አካዝ።
ሚካም ፒቶን፥ ሜሌክ፥ ታሬዓና አሐዝ ተብለው የሚጠሩትን ወንዶች ልጆችን ወለደ፤
የሚካም ልጆች ፒቶን፥ ሜሌክ፥ ታራ፥ አካዝ ነበሩ፤
የሚካም ልጆች ፒቶን፥ ሜሌክ፥ ታሬዓ፥ አካዝ ነበሩ።
የዮናታንም ልጅ መሪበ-ኣል ነበረ፤ መሪበ-ኣልም ሚካን ወለደ።
አካዝም የዕራን ወለደ፤ የዕራም ዓሌሜትን፥ ዕዝሞትን፥ ዘምሪን ወለደ፤ ዘምሪም ሞጻን ወለደ።