ከራፋይም ዘሮች አንዱ የሆነ ይሽቢበኖብ የተባለ ዳዊትን ለመግደል አሰበ። የናስ ጦሩ ሦስት መቶ ሰቅል የሚመዝንና አዲስ ሰይፍ የታጠቀ ሰው ነበረ።
1 ዜና መዋዕል 8:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሞጻም ቢንዓን ወለደ፤ ልጁም ረፋያ፥ ልጁ ኤልዓሣ፥ ልጁ ኤሴል ነበሩ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሞጻ ቢንዓን ወለደ፤ ቢንዓ ረፋያን ወለደ፤ ረፋያ ኤልዓሣን ወለደ፤ ኤልዓሣም ኤሴልን ወለደ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሞጻም ቢንዓን ወለደ፤ ቢንዓ ራፋን ወለደ፤ ራፋ ኤልዓሳን ወለደ፤ ኤልዓሳም አጼልን ወለደ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ማሴዕም በዓናን ወለደ፤ ልጁም ራፋያ ነበረ፤ ልጁ ኤልዓሣ፥ ልጁ ኤሴል፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሞጻም ቢንዓን ወለደ፤ ልጁም ረፋያ ነበረ፤ ልጁ ኤልዓሣ፥ ልጁ ኤሴል፤ |
ከራፋይም ዘሮች አንዱ የሆነ ይሽቢበኖብ የተባለ ዳዊትን ለመግደል አሰበ። የናስ ጦሩ ሦስት መቶ ሰቅል የሚመዝንና አዲስ ሰይፍ የታጠቀ ሰው ነበረ።
ለኤሴልም ስድስት ልጆች ነበሩት፤ ስማቸውም ዓዝሪቃም፥ ቦክሩ፥ እስማኤል፥ ሽዓርያ፥ አብድዩ፥ ሐናን ይባሉ ነበር፤ እነዚህ ሁሉ የኤሴል ልጆች ነበሩ።