የበኩር ልጁ ዓብዶን፥ ዱር፥ ቂስ፥ በኣል፥ ናዳብ፥
የበኵር ልጁም አብዶን ይባል ነበር፤ የእርሱም ተከታዮች ጹር፣ ቂስ፣ ባኣል፣ ኔር፣ ናዳብ፣
የበኲር ልጁም ዓብዶን ይባል ነበር፤ ሌሎቹ የእርሱ ወንዶች ልጆች ጹር፥ ቂሽ፥ ባዓል፥ ኔር፥ ናዳብ፥
የበኵር ልጁ ዓብዶን፥ ሱር፥ ቂስ፥ በኣል፥ ኔር፥ ናዳብ፥
የበኵር ልጁ ዓብዶን፥ ዱር፥ ቂስ፥ በኣል፥ ናዳብ፥
የሚስቱ ስም መዓካ የነበረው በገባዖን የተቀመጠው የገባዖን አባት ይዒኤል፥
ጌዶር፥ አሒዮ፥ ዛኩር፥