1 ዜና መዋዕል 8:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 የሚስቱ ስም መዓካ የነበረው በገባዖን የተቀመጠው የገባዖን አባት ይዒኤል፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 የገባዖን አባት ይዒኤል በገባዖን ኖረ። የሚስቱም ስም መዓካ ይባላል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 ይዒኤል የገባዖንን ከተማ ቈርቊሮ በዚያው ኖረ፤ ሚስቱ ማዕካ ተብላ የምትጠራ ስትሆን፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 የገባዖን አባት በገባዖን ይኖር ነበር የሚስቱም ስም መዓካ ነበር፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 የሚስቱ ስም መዓካ የነበረው የገባዖን አባት ይዒኤል፥ Ver Capítulo |