1 ዜና መዋዕል 7:39 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የዑላ ልጆች ኤራ፥ ሐኒኤል፥ ሪጽያ ነበሩ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የዑላ ወንዶች ልጆች፤ ኤራ፣ ሐኒኤል፣ ሪጽያ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የዑላ ዘሮች አራሕ፥ ሐኒኤልና ሪጽያ ተብለው የሚጠሩት ናቸው። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የዑላ ልጆች፤ ኤራ፥ ሐኔኤል፥ ሪጽያ ነበሩ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የዑላ ልጆች ኤራ፥ ሐኒኤል፥ ሪጽያ ነበሩ። |
እነዚህ ሁሉ የአሴር ልጆች፥ የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች፥ የተመረጡ ጽኑዓን ኃያላን ሰዎች፥ የመኳንንቱ አለቆች ነበሩ። በትውልዳቸውም በጦርነት ላይ ለመዋጋት የተቈጠሩ ሀያ ስድስት ሺህ ሰዎች ነበሩ።