የእስራኤልም ልጆች ለሌዋውያን ከተሞችን ከመሰማሪያዎቻቸው ጋር ሰጡ።
እስራኤላውያንም ከተሞቹን በዚሁ ሁኔታ መድበው ከነመሰማሪያዎቻቸው ለሌዋውያኑ ሰጧቸው።
በዚህም ዐይነት የእስራኤል ሕዝብ ሌዋውያን የሚኖሩባቸውን ከተሞች መደቡላቸው፤ ይህም በየከተማው ዙሪያ ያለውን የግጦሽ ቦታ ያጠቃልላል።
የእስራኤልም ልጆች ለሌዋውያን ከተሞችን ከመሰማሪያዎቻቸው ጋር ሰጡ።
የእስራኤልም ልጆች ለሌዋውያን ከተሞችን ከመሰማርያዎቻቸው ጋር ሰጡ።
የእስራኤልም ልጆች እንደ ጌታ ትእዛዝ ከርስታቸው እነዚህን ከተሞችና መሰማሪያቸውን ለሌዋውያን ሰጡ።