1 ዜና መዋዕል 6:64 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)64 የእስራኤልም ልጆች ለሌዋውያን ከተሞችን ከመሰማሪያዎቻቸው ጋር ሰጡ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም64 እስራኤላውያንም ከተሞቹን በዚሁ ሁኔታ መድበው ከነመሰማሪያዎቻቸው ለሌዋውያኑ ሰጧቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)64 የእስራኤልም ልጆች ለሌዋውያን ከተሞችን ከመሰማሪያዎቻቸው ጋር ሰጡ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም64 በዚህም ዐይነት የእስራኤል ሕዝብ ሌዋውያን የሚኖሩባቸውን ከተሞች መደቡላቸው፤ ይህም በየከተማው ዙሪያ ያለውን የግጦሽ ቦታ ያጠቃልላል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)64 የእስራኤልም ልጆች ለሌዋውያን ከተሞችን ከመሰማርያዎቻቸው ጋር ሰጡ። Ver Capítulo |