1 ዜና መዋዕል 6:64 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)64 የእስራኤልም ልጆች ለሌዋውያን ከተሞችን ከመሰማሪያዎቻቸው ጋር ሰጡ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም64 እስራኤላውያንም ከተሞቹን በዚሁ ሁኔታ መድበው ከነመሰማሪያዎቻቸው ለሌዋውያኑ ሰጧቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም64 በዚህም ዐይነት የእስራኤል ሕዝብ ሌዋውያን የሚኖሩባቸውን ከተሞች መደቡላቸው፤ ይህም በየከተማው ዙሪያ ያለውን የግጦሽ ቦታ ያጠቃልላል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)64 የእስራኤልም ልጆች ለሌዋውያን ከተሞችን ከመሰማሪያዎቻቸው ጋር ሰጡ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)64 የእስራኤልም ልጆች ለሌዋውያን ከተሞችን ከመሰማርያዎቻቸው ጋር ሰጡ። Ver Capítulo |