የኤታን ልጅ፥ የዛማት ልጅ፥ የሰሜኢ ልጅ፥
የኤታን ልጅ፣ የዛማት ልጅ፣ የሰሜኢ ልጅ፣
ኤታን፥ ዚማ፥ ሺምዒ፥
የኤታን ልጅ፥ የዛማ ልጅ፥ የሰሜኢ ልጅ፤
የኤትኒ ልጅ፥ የዛራ ልጅ፥ የዓዳያ ልጅ፥
የኢኤት ልጅ፥ የጌድሶን ልጅ፥ የሌዊ ልጅ ነበር።