የሕልቃናም ልጆች፥ አማሢ፥ አኪሞት።
የሕልቃና ዘሮች፤ አማሢ፣ አኪሞት።
የኤልቃና ዘሮች ኤልቃናም ዐማሣይንና አሒሞትን ወለደ፤
የሕልቃናም ልጆች፤ አማሤ፥ አኪሞት።
የሕልቃናም ልጆች፤ አማሢ፥ አኪሞት።
ልጁ ኢኢት፥ ልጁ ኡርኤል፥ ልጁ ዖዝያ፥ ልጁ ሳውል ነበሩ።
የሕልቃናም ልጆች፤ ልጁ ሱፊ፥ ልጁ ናሐት፥
የቆራሕ ልጆች አሲር፥ ኤልቃናና፥ አቢያሳፍ ናቸው፤ እነዚህ የቆራሓውያን ወገኖች ናቸው።