ከጌድሶን፤ ልጁ ሎቤኒ፥ ልጁ ኢኤት፥ ልጁ ዛማት፥
ከጌርሶን፤ ልጁ ሎቤኒ፣ ልጁ ኢኤት፣ ልጁ ዛማት፣
ጌርሾን ሊብኒን ወለደ፤ ሊብኒ ያሐትን ወለደ፤ ያሐት ዚማን ወለደ፤
ከጌድሶን፤ ልጁ ሎቤኒ፥ ልጁ ኢኤት፥ ልጁ ዛማት፤
የሜራሪ ልጆች፤ ሞሖሊና ሙሲ ነበሩ። የሌዋውያን ወገኖች በየአባቶቻቸው ቤቶች እነዚህ ናቸው።
ልጁ ዮአክ፥ ልጁ አዶ፥ ልጁ ዛራ፥ ልጁ ያትራይ ነበሩ።
የኢኤት ልጅ፥ የጌድሶን ልጅ፥ የሌዊ ልጅ ነበር።