ኤሊሳማ፥ ኤሊዳሄ፥ ኤሊፋላት ዘጠኝ ነበሩ።
ኤሊሳማ፣ ኤሊዳሄ፣ ኤሊፋላት ይባላሉ፤ በአጠቃላይ ዘጠኝ ነበሩ።
ኤሊሻማዕ፥ ኤሊያዳዕና ኤሊፌሌጥ ተብለው የሚጠሩ ናቸው፤
ኤልሳማ፥ ኤሊዳ፥ ኤልፋሌጥ፥ ዘጠኝ።
ኤሊሳማ፥ ኤሊዳሄ፥ ኤሊፋላት ዘጠኝ።
ኤሊሳማ፥ ኤሊዳሄ፥ ኤሊፋላት ተብለው ይጠሩ ነበር።
ኖጋ፥ ናፌቅ፥ ያፍያ፥
እነዚህ ሁሉ ከቁባቶች ልጆች በቀር የዳዊት ልጆች ነበሩ፤ ትዕማርም እኅታቸው ነበረች።