La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ዜና መዋዕል 25:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሀያ ሁለተኛው ለጊዶልቲ ወጣ፤ ልጆቹም ወንድሞቹም ዐሥራ ሁለት ነበሩ፤

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ሃያ ሁለተኛው ለጊዶልቲ፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቍጥራቸውም 12

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሃያ ሁለ​ተ​ኛው ለጌ​ዶ​ላቲ ለል​ጆ​ቹም፥ ለወ​ን​ድ​ሞ​ቹም፥ ለዐ​ሥራ ሁለቱ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ሃያ ሁለተኛው ለጊዶልቲ ለልጆቹም ለወንድሞቹም ለዐሥራ ሁለቱ፤

Ver Capítulo



1 ዜና መዋዕል 25:29
2 Referencias Cruzadas  

ሀያ አንደኛው ለሆቲር ወጣ፤ ልጆቹም ወንድሞቹም ዐሥራ ሁለት ነበሩ፤


ሀያ ሦስተኛው ለመሐዝዮት ወጣ፤ ልጆቹም ወንድሞቹም ዐሥራ ሁለት ነበሩ፤