1 ዜና መዋዕል 25:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ሃያ ሁለተኛው ለጌዶላቲ ለልጆቹም፥ ለወንድሞቹም፥ ለዐሥራ ሁለቱ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 ሃያ ሁለተኛው ለጊዶልቲ፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቍጥራቸውም 12 Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ሀያ ሁለተኛው ለጊዶልቲ ወጣ፤ ልጆቹም ወንድሞቹም ዐሥራ ሁለት ነበሩ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 ሃያ ሁለተኛው ለጊዶልቲ ለልጆቹም ለወንድሞቹም ለዐሥራ ሁለቱ፤ Ver Capítulo |