የያህዳይም ልጆች ሬጌም፥ ኢዮታም፥ ጌሻን፥ ፋሌጥ፥ ሔፋ፥ ሸዓፍ ነበሩ።
የያህዳይ ወንዶች ልጆች፤ ሬጌም፣ ኢዮታም፣ ጌሻን፣ ፋሌጥ፣ ዔፋ፣ ሸዓፍ።
ያህዳይ የተባለውም ሰው ሬጌም፥ ዮታም፥ ጌሻን፥ ፔሌጥ፥ ዔፋና ሻዓፍ ተብለው የሚጠሩ ስድስት ወንዶች ልጆችን ወለደ።
የያዳይም ልጆች፤ ሬጌም፥ ዮታም፥ ጌርሶም፥ ፋሌጥ፥ ጌፋና፥ ሰጋፍ ነበሩ።
የያህዳይም ልጆች ሬጌም፥ ኢዮታም፥ ጌሻን፥ ፋሌጥ፥ ዔፋ፥ ሸዓፍ ነበሩ።
የካሌብም ቁባት ዔፋ ሐራንን፥ ሞዳን፥ ጋዜዝን ወለደች፤ ሐራንም ጋዜዝን ወለደ።
የካሌብም ቁባት ማዕካ ሼቤርንና ቲርሐናን ወለደች።