1 ዜና መዋዕል 2:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የሸማይም ወንድም የያዳ ልጆች ዬቴርና ዮናታን ነበሩ፤ ዬቴርም ያለ ልጆች ሞተ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የሸማይ ወንድም የያዳ ወንዶች ልጆች፤ ዬቴር፣ ዮናታን፤ ዬቴርም ልጅ ሳይወልድ ሞተ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የሻማይ ወንድም ያዳዕ ዬቴርና ዮናታን ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ ዬቴር ግን አንድም ወንድ ልጅ ሳይወልድ ሞተ፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የይዳይ ልጆች አክሲም፥ ዮቴርና ዮናታን ነበሩ፤ ዮቴርም ልጆችን ሳይወልድ ሞተ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የሸማይም ወንድም የያዳ ልጆች ዬቴርና ዮናታን ነበሩ፤ ዬቴርም ያለ ልጆች ሞተ። |