1 ዜና መዋዕል 2:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 የይዳይ ልጆች አክሲም፥ ዮቴርና ዮናታን ነበሩ፤ ዮቴርም ልጆችን ሳይወልድ ሞተ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 የሸማይ ወንድም የያዳ ወንዶች ልጆች፤ ዬቴር፣ ዮናታን፤ ዬቴርም ልጅ ሳይወልድ ሞተ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 የሸማይም ወንድም የያዳ ልጆች ዬቴርና ዮናታን ነበሩ፤ ዬቴርም ያለ ልጆች ሞተ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 የሻማይ ወንድም ያዳዕ ዬቴርና ዮናታን ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ ዬቴር ግን አንድም ወንድ ልጅ ሳይወልድ ሞተ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 የሸማይም ወንድም የያዳ ልጆች ዬቴርና ዮናታን ነበሩ፤ ዬቴርም ያለ ልጆች ሞተ። Ver Capítulo |