Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




1 ዜና መዋዕል 2:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

33 የዮ​ና​ታ​ንም ልጆች ፋሌ​ትና አዛዝ ነበሩ፤ እነ​ዚ​ህም የኢ​ያ​ሬ​ም​ሔል ልጆች ነበሩ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

33 የዮናታን ወንዶች ልጆች፤ ፌሌት፣ ዛዛ። እነዚህ የይረሕምኤል ዘሮች ነበሩ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

33 የዮናታንም ልጆች ፌሌትና ዛዛ ነበሩ፤ እነዚህ የይረሕምኤል ልጆች ነበሩ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

33 ዮናታንም ፔሌትና ዛዛ የተባሉ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ እነዚህ ሁሉ የይራሕመኤል ዘሮች ናቸው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

33 የዮናታንም ልጆች ፌሌትና ዛዛ ነበሩ፤ እነዚህ የይረሕምኤል ልጆች ነበሩ።

Ver Capítulo Copiar




1 ዜና መዋዕል 2:33
2 Referencias Cruzadas  

የይ​ዳይ ልጆች አክ​ሲም፥ ዮቴ​ርና ዮና​ታን ነበሩ፤ ዮቴ​ርም ልጆ​ችን ሳይ​ወ​ልድ ሞተ።


ለሶ​ሳ​ንም ሴቶች ልጆች እንጂ ወን​ዶች ልጆች አል​ነ​በ​ሩ​ትም፤ ለሶ​ሳ​ንም ኢዮ​ሄል የተ​ባለ ግብ​ፃዊ አገ​ል​ጋይ ነበ​ረው።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos