የናዳብም ልጆች ሴሊድና አፋይም ነበሩ፤ ሴሌድም ያለ ልጆች ሞተ።
የናዳብ ወንዶች ልጆች፤ ሴሌድ፣ አፋይም፤ ሴሌድ ወንድ ልጅ ሳይወልድ ሞተ።
ናዳብ ሴሌድና አፋይም የተባሉ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ ሴሌድ ግን አንድም ልጅ ሳይወልድ ሞተ።
የናዳብም ልጆች ሴሌድና አፋይም ነበሩ፤ ሴሌድም ልጆችን ሳይወልድ ሞተ።
የናዳብም ልጆች ሴሌድና አፋይም ነበሩ፤ ሴሌድም ያለ ልጆች ሞተ።
የአቢሱርም ሚስት አቢካኢል ትባል ነበር፤ አሕባንንና ሞሊድን ወለደችለት።
የአፋይምም ልጅ ይሽዒ፥ የይሽዒም ልጅ ሶሳን፥ የሶሳንም ልጅ አሕላይ ነበረ።