1 ዜና መዋዕል 2:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 የናዳብም ልጆች ሴሌድና አፋይም ነበሩ፤ ሴሌድም ልጆችን ሳይወልድ ሞተ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 የናዳብ ወንዶች ልጆች፤ ሴሌድ፣ አፋይም፤ ሴሌድ ወንድ ልጅ ሳይወልድ ሞተ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 የናዳብም ልጆች ሴሊድና አፋይም ነበሩ፤ ሴሌድም ያለ ልጆች ሞተ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ናዳብ ሴሌድና አፋይም የተባሉ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ ሴሌድ ግን አንድም ልጅ ሳይወልድ ሞተ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 የናዳብም ልጆች ሴሌድና አፋይም ነበሩ፤ ሴሌድም ያለ ልጆች ሞተ። Ver Capítulo |