የኦናምም ልጆች ሸማይና ያዳ ነበሩ። የሸማይ ልጆች ናዳብና አቢሱር ነበሩ።
የኦናም ወንዶች ልጆች፤ ሸማይና ያዳ። የሸማይ ወንዶች ልጆች፤ ናዳብና አቢሱር።
ኦናምም ሻማይና ያዳዕ የተባሉ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ ሻማይም ናዳብና አቢሹር የተባሉ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ።
የአናምም ልጆች ሸማይና ያዳይ ነበሩ። የሸማይም ልጆች ናዳብና አቢሱር ነበሩ።
የይረሕምኤል የበኩሩ የራም ልጆች መዓስ፥ ያሚን፥ ዔቄር ነበሩ።
የአቢሱርም ሚስት አቢካኢል ትባል ነበር፤ አሕባንንና ሞሊድን ወለደችለት።
የሸማይም ወንድም የያዳ ልጆች ዬቴርና ዮናታን ነበሩ፤ ዬቴርም ያለ ልጆች ሞተ።