1 ዜና መዋዕል 2:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 የይረሕምኤል የበኩሩ የራም ልጆች መዓስ፥ ያሚን፥ ዔቄር ነበሩ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 የይረሕምኤል የበኵር ልጁ የራም ወንዶች፤ መዓስ፣ ያሚን፣ ዔቄር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 የኢያሬምሄል የበኵሩ የራም ልጆች ማኦስ፥ ኢያቢን ዔቄር ነበሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 የይረሕምኤል የበኵሩ የራም ልጆች መዓስ፥ ያሚን፥ ዔቄር ነበሩ። Ver Capítulo |