ከዚህ በኋላ ጎብ በተባለ ስፍራ ከፍልስጥኤማውያን ጋር ሌላ ጦርነት ተደረገ። በዚያን ጊዜም የሑሻው ተወላጅ ሲበካይ፥ ከራፋይም ዘሮች አንዱ የሆነውን ሳፍን ገደለው።
1 ዜና መዋዕል 11:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ኩሳታዊው ሴቤካይ፥ አሆሃዊው ዔላይ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ኩሳታዊው ሴቦካይ፣ አሆሃዊው ዔላይ፣ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ኩሳታዊው ሰቦካይ፥ የአሆሂው ዔላይ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ኩሳታዊው ሴቤካይ፥ አሆሃዊው ዔላይ፥ |
ከዚህ በኋላ ጎብ በተባለ ስፍራ ከፍልስጥኤማውያን ጋር ሌላ ጦርነት ተደረገ። በዚያን ጊዜም የሑሻው ተወላጅ ሲበካይ፥ ከራፋይም ዘሮች አንዱ የሆነውን ሳፍን ገደለው።