ዘኍል 21:12 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከዚያም ተጕዘው በዘሬድ ሸለቆ ሰፈሩ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከዚያም ተጕዘው በዘሬድ ሸለቆ ሰፈሩ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከዚያም ተጉዘው በዘሬድ ሸለቆ ሰፈሩ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከዚያም አልፈው በዘሬድ ሸለቆ ሰፈሩ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከዚያም ተጕዘው በዘሬድ ሸለቆ ሰፈሩ። |
ደግሞም አለ፦ ተነሥታችሁ ሂዱ፥ የአርኖንንም ሸለቆ ተሻገሩ፤ እነሆ፥ አሞራዊውን የሐሴቦንን ንጉሥ ሴዎንን ምድሩንም በእጅህ አሳልፌ ሰጥቼሃለሁ፤ እርስዋን በመውረስ ጀምር፥ ከእርሱም ጋር ተዋጋ።