እነዚህ ግን በተላከላቸው የማዳን ስጦታ ደስ አላቸው፥ የማይታወቅ ጎዳናንም ይመራቸው ዘንድ የእሳት ዐምድን ሰጣቸው፥ በሚወደደውም መንገድ የማያቃጥል ፀሐይን ሰጣቸው።
ከጨማው በተቃራኒ ለሕዝቦችህ የእሳት አምድን፥ ባልታወቀው ጉዟቸው፥ በተስፋ ስደታቸው፥ ይረዳቸው ዘንድ ለዘብ ያለ ፀሐይን ሰጠሃቸው።