ስም የሌላቸው ጣዖቶችን ማምለክ የክፋት ሁሉ መጀመሪያ ነውና፥ የፍጻሜውም ምክንያት ነውና።
ስማቸው ሊነሳ የማይገቡ ጣኦቶችን ማምለክ፥ የክፋት ሁሉ ምክንያት መነሻው፥ ማክተሚያውም ነውና።