La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 14:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከዚህ በኋላ በዘ​መን መራቅ የበ​ደ​ልና የዝ​ን​ጋዔ ልማድ ሥር​ዐት ሆኖ ተያዘ፥ እንደ ሕግም አድ​ር​ገው ጠበ​ቁት፥ በክ​ፉ​ዎች መኳ​ን​ንት ትእ​ዛ​ዝም ጣዖ​ታ​ትን አመ​ለ​ኳ​ቸው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ጊዜ ያልፋል፤ ባህልም ሕግ ይሆናል፤

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 14:16
0 Referencias Cruzadas