በወጣትነቱ አርበኛን የገደለ አይደለምን? እጁንስ አንሥቶ ድንጋይ በወነጨፈ ጊዜ ጎልያድን ግንባሩን የመታው፥ ናላውንም የበጠበጠው አይደለምን? የሕዝቡንስ ተግዳሮት ያስወገደ አይደለምን?
በልጅነቱስ ቢሆን ድንጋይ በመወንጭፍ ወርውሮ፥ ጉረኛው ጐልያድን ዘርሮ፥ ግዙፉን ሰው ጥሎ፥ የሕዝቡን እፍረት አልገፈፈምን?