Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 47:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በልጅነቱስ ቢሆን ድንጋይ በመወንጭፍ ወርውሮ፥ ጉረኛው ጐልያድን ዘርሮ፥ ግዙፉን ሰው ጥሎ፥ የሕዝቡን እፍረት አልገፈፈምን? Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በወጣትነቱ አርበኛን የገደለ አይደለምን? እጁንስ አንሥቶ ድንጋይ በወነጨፈ ጊዜ ጎልያድን ግንባሩን የመታው፥ ናላውንም የበጠበጠው አይደለምን? የሕዝቡንስ ተግዳሮት ያስወገደ አይደለምን? Ver Capítulo |