Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 47:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ልዑል እግዚአብሔርን ለምኖታልና በሰልፍ ኀይለኛውን ሰው ይገድል ዘንድ የወገኖቹንም ቀንድ ያጸና ዘንድ በቀኝ እጁ ኀይልን ሰጠው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ታላቁንና ኃያሉን ልዑል እግዚአብሔርን ለመነ፥ እርሱም ለቀኝ እጁ ብርታትን ሰጠው፥ የማይበገረውንም ጦረኛ በመግደል የወገኖቹን ብርታት ዳዊት አረጋገጠ። Ver Capítulo |