La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ሲራክ 45:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሙሴም እጃ​ቸ​ውን ቀባ​ላ​ቸው፤ የተ​ቀ​ደ​ሰ​ው​ንም ዘይት ቀባው፤ ለዘ​ለ​ዓ​ለ​ሙም ሕግ ሆነው፤ ይገ​ዙ​ለት ዘንድ፤ ካህ​ና​ትም ይሆ​ኑት ዘንድ፤ ሕዝ​ቡ​ንም በስሙ ይባ​ር​ኳ​ቸው ዘንድ፤ ሰማይ ጸንቶ በሚ​ኖ​ር​በት ዘመን ልክ ለል​ጆቹ ሕግ ሆና​ቸው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሙሴ ቀደሰው፥ በቅዱሱም ዘይት ቀባው፥ ይህም ለእርሱና ለወገኖቹም ጭምር፥ እስከ ሕልፈተ ሰማይ የገባው ቃል ኪዳን ነው፥ የአምልኮውን ሥርዓት እንዲመራ፥ ካህን ሆኖም በእግዚአብሔር ስም ሕዝቡን እንዲባርክ ሥልጣን ሰጠው።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ሲራክ 45:15
0 Referencias Cruzadas