እግዚአብሔርን መፍራት ክብር ነው፥ የሚያስመካም ነው፥ ደስታም ነው፥ የደስታ ዘውድም ነው።
ጌታን መፍራት ክብርና ኩራት ነው፤ ደስታና የሐሴት አክሊል ነው፤