ለኀጢአትም መሥዋዕት አንድ አውራ ፍየል፤
ለኀጢአት መሥዋዕት አንድ ተባዕት የፍየል ጠቦት፣
ለኃጢአትም መሥዋዕትም አንድ አውራ ፍየል፤
አንድ ተባት ፍየል ለኃጢአት መሥዋዕት
ለኃጢአትም መሥዋዕትም አንድ አውራ ፍየል፤ ለደኅንነትም መሥዋዕት ሁለት በሬዎች፥
የሠራው ኀጢአት ቢታወቀውና ንስሓ ቢገባ፥ ከፍየሎች ነውር የሌለበትን ተባት ፍየል ለቍርባኑ ያቀርባል፤
ካህኑም ከኀጢአት መሥዋዕት ደም በጣቱ ወስዶ ለሚቃጠል መሥዋዕት በሚሆነው መሠዊያ ቀንዶች ላይ ያደርገዋል፤ ደሙንም ሁሉ ለሚቃጠል መሥዋዕት ከሚሆነው መሠዊያ በታች ያፈስሰዋል።
ለሚቃጠልም መሥዋዕት ከመንጋዎች አንድ ወይፈን፥ አንድ አውራ በግ፥ አንድ የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦት፤