| ዘኍል 7:16 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ለኃጢአትም መሥዋዕትም አንድ አውራ ፍየል፤ ለደኅንነትም መሥዋዕት ሁለት በሬዎች፥Ver Capítulo አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ለኀጢአት መሥዋዕት አንድ ተባዕት የፍየል ጠቦት፣Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ለኃጢአትም መሥዋዕትም አንድ አውራ ፍየል፤Ver Capítulo አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 አንድ ተባት ፍየል ለኃጢአት መሥዋዕትVer Capítulo የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ለኀጢአትም መሥዋዕት አንድ አውራ ፍየል፤Ver Capítulo |