አሮንም ወደ ሙሴ ወደ ምስክሩ ድንኳን ደጃፍ ተመለሰ፤ መቅሠፍቱም ፀጥ አለ።
ከዚያም መቅሠፍቱ ቆመ፤ አሮንም ሙሴ ወዳለበት ወደ መገናኛው ድንኳን ደጃፍ ተመለሰ።
መቅሠፍቱም በተገታ ጊዜ አሮን ወደ ሙሴ ወደ መገናኛው ድንኳን ደጃፍ ተመለሰ።
ቸነፈሩም በቆመ ጊዜ አሮን በመገናኛው ድንኳን ደጃፍ ወደነበረው ወደ ሙሴ ተመለሰ።
አሮንም ወደ ሙሴ ወደ መገናኛው ድንኳን ደጃፍ ተመለሰ፤ መቅሠፍቱም ተከለከለ።
ሙሴና አሮንም ወደ ምስክሩ ድንኳን ፊት ገቡ።
በቆሬም ምክንያት ከሞቱት ሌላ በመቅሠፍቱ የሞቱት ዐሥራ አራት ሺህ ሰባት መቶ ነበሩ።
እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦