La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ነህምያ 12:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከኬ​ል​ቅ​ያስ ሐሳ​ብያ፥ ከኢ​ዳ​ዕያ ናት​ና​ኤል።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ከኬልቅያስ፣ ሐሸብያ፤ ከዮዳኤ፣ ናትናኤል።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከሒልቂያ ሐሻብያ፥ ከይዳዕያ ናትናኤል።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ከኬልቅያስ ሐሸብያ፥ ከዮዳኤ ናትናኤል።

Ver Capítulo



ነህምያ 12:21
4 Referencias Cruzadas  

ሕዝ​ቅ​ያ​ስ​ንም ጠሩ፤ የቤ​ቱም አዛዥ የኬ​ል​ቅዩ ልጅ ኤል​ያ​ቄም ጸሓ​ፊ​ውም ሳም​ናስ ታሪክ ጸሓ​ፊ​ውም የአ​ሳፍ ልጅ ዮአስ ወደ እነ​ርሱ ወጡ።


ከሳ​ላይ ቃላይ፥ ከዓ​ሞቅ ዔቤር፤


ከሌ​ዋ​ው​ያ​ኑም በኤ​ል​ያ​ሴ​ብና በዮ​ሐዳ፥ በዮ​ሐ​ና​ንና በያ​ዱዕ ዘመን የአ​ባ​ቶች ቤቶች አለ​ቆች ተጻፉ፤ ካህ​ና​ቱም በፋ​ር​ሳ​ዊው በዳ​ር​ዮስ መን​ግ​ሥት ዘመን ተጻፉ።


ከይ​ሳ​ኮር የሰ​ገር ልጅ ናት​ና​ኤል፥