በመሸም ጊዜ ከዐሥራ ሁለቱ ጋር መጣ።
በመሸም ጊዜ ኢየሱስ ከዐሥራ ሁለቱ ጋራ መጣ።
በመሸም ጊዜ ኢየሱስ ከዐሥራ ሁለቱ ጋር መጣ።
በመሸ ጊዜ ኢየሱስ ከዐሥራ ሁለቱ ጋር መጣ፤
በመሸም ጊዜ ከአሥራ ሁለቱ ጋር መጣ።
ደቀ መዛሙርቱም ወጡ፤ ወደከተማም ሄደው እንዳላቸው አገኙ፤ ፋሲካንም አሰናዱ።
ተቀምጠውም ሲበሉ ኢየሱስ “እውነት እላችኋለሁ፥ ከእናንተ አንዱ፥ እርሱም ከእኔ ጋር የሚበላው አሳልፎ ይሰጠኛል፤” አለ።
ሰዓቱም በደረሰ ጊዜ ጌታችን ኢየሱስ በማዕድ ተቀመጠ፤ ዐሥራ ሁለቱ ደቀ መዛሙርቱም ከእርሱ ጋር ተቀመጡ።
ነገር ግን ይህን የምናገር ስለ ሁላችሁ አይደለም፤ የመረጥኋቸው እነማን እንደ ሆኑ እኔ አውቃለሁ፤ ነገር ግን መጽሐፍ ‘እንጀራዬን የሚመገብ ተረከዙን በእኔ ላይ አነሣ’ ያለው ይፈጸም ዘንድ ነው።