ማርቆስ 11:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ማታ ማታም ከከተማ ወደ ውጭ ይወጣ ነበር። አዲሱ መደበኛ ትርጒም በመሸም ጊዜ ከከተማዪቱ ወጥተው ሄዱ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በመሸም ጊዜ ከከተማዪቱ ወጥተው ሄዱ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በመሸም ጊዜ ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ ከከተማ ወጡ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ማታ ማታም ከከተማ ወደ ውጭ ይወጣ ነበር። |
ኢየሱስም ወደ ኢየሩሳሌም ወደ መቅደስ ገባ፤ ዘወር ብሎም ሁሉን ከተመለከተ በኋላ፥ ጊዜው መሽቶ ስለ ነበረ ከዐሥራ ሁለቱ ጋር ወደ ቢታንያ ወጣ።
የብርሃን ልጆች ትሆኑ ዘንድ ብርሃን ሳለላችሁ በብርሃን እመኑ” ጌታችን ኢየሱስም ይህን ተናግሮ ሄደ፤ ተሰወራቸውም።