La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘሌዋውያን 15:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ደም​ዋም በሚ​ፈ​ስ​ስ​በት ወራት ሁሉ የም​ት​ተ​ኛ​በት መኝታ ሁሉ በግ​ዳ​ጅዋ ጊዜ እንደ ነበ​ረው መኝታ ያለ ይሆ​ን​ባ​ታል፤ የም​ት​ቀ​መ​ጥ​በት ነገር ሁሉ እንደ ግዳ​ጅዋ ርኩ​ስ​ነት ርኩስ ነው።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ደሟ መፍሰሱን በቀጠለበት ጊዜ ሁሉ፣ የምትተኛበት ማንኛውም መኝታ ልክ በወር አበባዋ ጊዜ እንደ ነበረው መኝታ ርኩስ ይሆናል፤ የምትቀመጥበትም ማንኛውም ነገር ልክ እንደ ወር አበባዋ ጊዜ ርኩስ ይሆናል።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ፈሳሹም ነገር በሚፈስስበት ጊዜያት ሁሉ የምትተኛበት መኝታ ሁሉ በወር አበባዋ ጊዜ እንደነበረው መኝታ ያለ ይሆንባታል፤ የምትቀመጥበትም ነገር ሁሉ እንደ ወር አበባዋ ርኩስነት ርኩስ ይሆናል።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

በዚህም ጊዜ የምትተኛበትም አልጋ ሆነ የምትቀመጥበት ነገር ሁሉ ርኩስ ነው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ደምዋም በሚፈስስበት ወራት ሁሉ የምትተኛበት መኝታ ሁሉ በመርገምዋ ጊዜ እንደ ነበረው መኝታ ያለ ይሆንባታል፤ የምትቀመጥበት ነገር ሁሉ እንደ መርገምዋ ርኩስነት ርኩስ ነው።

Ver Capítulo



ዘሌዋውያን 15:26
3 Referencias Cruzadas  

“ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች እን​ዲህ ብለህ ተና​ገ​ራ​ቸው፦ ሴት ብታ​ረ​ግዝ ወንድ ልጅም ብት​ወ​ልድ፥ ሰባት ቀን ያህል የረ​ከ​ሰች ናት፤


“ሴትም ከግ​ዳ​ጅዋ ቀን ሌላ ደምዋ ብዙ ቀን ቢፈ​ስስ፥ ወይም ደምዋ ከግ​ዳ​ጅዋ ወራት በኋላ ቢፈ​ስስ፥ በግ​ዳ​ጅዋ ወራት እንደ ሆነች እን​ዲሁ በፈ​ሳ​ሽዋ ርኩ​ስ​ነት ወራት ትሆ​ና​ለች፤ ርኵ​ስት ናት።


እነ​ዚ​ህ​ንም ነገ​ሮች የሚ​ነካ ሁሉ ርኩስ ነው፤ ልብ​ሱ​ንም ያጥ​ባል፤ በው​ኃም ይታ​ጠ​ባል፤ እስከ ማታም ርኩስ ነው።