La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መሳፍንት 8:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከሱ​ኮ​ትም ሰዎች አንድ ብላ​ቴና ይዞ መረ​መ​ረው፤ እር​ሱም ሰባ ሰባ​ቱን የሱ​ኮ​ትን አለ​ቆ​ችና ሽማ​ግ​ሌ​ዎ​ችን አስ​ቈ​ጠ​ራ​ቸው።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

እርሱም የሱኮት ሰው የሆነ አንድ ወጣት ማረከ፤ መረመረውም፤ ወጣቱም የሰባ ሰባት የሱኮት ሹማምትና የከተማዪቱንም አለቆች ስም ጻፈለት።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እርሱም የሱኮት ሰው የሆነ አንድ ወጣት ማረከ፤ መረመረውም፤ ወጣቱም የሰባ ሰባት የሱኮት ሹማምንትና የከተማይቱንም አለቆች ስም ጻፈለት።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከሱኮትም ሰዎች አንዱን ወጣት ይዞ መረመረው፤ ወጣቱም የሱኮትን መሪዎችና ሽማግሌዎች የነበሩትን የሰባ ሰባት ሰዎችን ስም ዝርዝር ጽፎ ሰጠው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ከሱኮትም ሰዎች አንድ ብላቴና ይዞ ጠየቀው፥ እርሱም የሱኮትን አለቆችና ሽማግሌዎች ሰባ ሰባት ሰዎች ጻፈለት።

Ver Capítulo



መሳፍንት 8:14
5 Referencias Cruzadas  

ያዕ​ቆብ ግን በሰ​ፈሩ አደረ፤ በዚ​ያም ለእ​ርሱ ቤትን ሠራ፤ ለከ​ብ​ቶ​ቹም ዳሶ​ችን አደ​ረገ፤ ስለ​ዚ​ህም የዚ​ያን ቦታ ስም ማኅ​ደር ብሎ ጠራው።


የኢ​ዮ​አስ ልጅ ጌዴ​ዎ​ንም ከአ​ሬስ ዳገት ከጦ​ር​ነት ተመ​ለሰ።


ጌዴ​ዎ​ንም ወደ ሱኮት አለ​ቆች መጥቶ፥ “ለደ​ከ​ሙት ሰዎ​ችህ እህል እን​ሰጥ ዘንድ የዛ​ብ​ሄ​ልና የስ​ል​ማና እጅ አሁን በእ​ጅህ ነውን? ብላ​ችሁ የተ​ላ​ገ​ዳ​ች​ሁ​ብኝ፥ ዛብ​ሄ​ልና ስል​ማና እነሆ፥” አለ።